አንችንያ ያየሁበት ቀኑ
ሳስብሽ እየዋልሁ ሳስብሽ አድራለሁ
ሳስብሽ እየዋልሁ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙዚቃ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙሉ ሁኖልሽ እለቱ ይኖራል ልቤ በተስፋ ቀን ሌት አንች ነሽ ምኞቱ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙሉ ሆኖልሽ እለቱ ይኖራል ልቤ በተስፋ ቀን ሌት አንች ነሽ ምኞቱ
አንችን ሳስብሽ ሁሉ ረሳለዉ የምያስጨንቀኝን ዉድያ ጠላለዉ መጠባበቀ መሽቶ እስክ ነጋ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙሉ ሁኖልሽ እለቱ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙሉ ሁኖልሽ እለቱ ይኖራል ልቤ በተስፋ
አንችን ያየሁበት ቀኑ ሙሉ ሁኖ
አንችን አንችን ይለኛል
አንችን አንችን አለኝ
ሳስብሽ አንችን ባመኩኝ