ሳላይሽ ቆይቸ እችየይፋግልጅ
ሳላይሽ ቸር አልዉል እኔ ብቅ በይ ወርደሽ በቸርቸር
ሳላይሽ ማመኔ
ሳላይሽ ቸር አልውል እኔ
እኔማ ወድጄሽ እጀን ሰጥቻለሁ
እኔማወድጄሽ እጀን ሰጥቻለ ማፍቀር ዝቅ ማለት መሆኑን አውቃለሁ
ሳላይሽ አላድርም እኔ
ሳላይሽ ካደርኩ እጨነቃለው ፍቅር አይገባሽም
እኔማ ወድጄሽ እጄን ሰጥቻለው
እኔማ እንደት ልርሳዉ
ሳላይሽ ቸር አሉል እኔማ
እኔማ የማልመው
እኔማ እደት ልርሳዉ